መስማት የተሳናቸውና የሚያቅታቸው እንደየሁኔታው በነፃ ቢፐር መሳሪይ ይደርሳቸዋል። በአዳጋ ጊዜ


ראו גם
  • መስማት ለተሳናቸውና ለሚያቅታቸው የሚያገለግል መሳሪያ (ቢፐር) የማሃበራዊ ጉዳይ መ/ቤት ያከፋፍላል፣ ይህም የማስጠንቀቂያ ምልክት በሚሰጥበት ጊዜ ምልክቱ ወዲያውኑ በፅሁፍና ቢፐሩ በመንቀጥቀጥ እንዲያስውቃቸው ነው።
  • ይህ ቢፐር የተባለ መሳሪያ ከታች ለተጠቀሱት ዓይነት ሰወች በነፃ ይሰጣል፡

መብቱ የሚደርሰው ማን ነው

  • መስማት የተሳናቸውና የሚያቅታቸው በሚቀጥሉት ሁለት መመጠኛወች ስር ያሉ፡
    1. ዕድሜያቸው ከ 12 በላይ ከሆነ
    2. የመስማት ችግራቸው ቢያንስ 50 ዲፂበል የሆነ (ከሁለቱ ጀሮወች የተሻለው)

መብቱን ለማግኘት የሚያስፈልገው ሂደት

የመንግስት አካሎች

የተገኘው

  • ይህ ትርጉም የተካሀደው ኬሬን ሀሃዳሻ ለእስራኤል በመሰረተው ሻቲል በተባለው ድርጂት እርዳት ሲሆን እንዲሁም UJC- የሰሜን አሜሪካ ይሁዳውያን ተዋህዶ ድርጂት በሰጠው እርዳታ ነው።