መስማት የተሳናቸውና የሚያቅታቸው እንደየሁኔታው በነፃ ቢፐር መሳሪይ ይደርሳቸዋል። በአዳጋ ጊዜ
בקצרה
- መስማት ለተሳናቸውና ለሚያቅታቸው የሚያገለግል መሳሪያ (ቢፐር) የማሃበራዊ ጉዳይ መ/ቤት ያከፋፍላል፣ ይህም የማስጠንቀቂያ ምልክት በሚሰጥበት ጊዜ ምልክቱ ወዲያውኑ በፅሁፍና ቢፐሩ በመንቀጥቀጥ እንዲያስውቃቸው ነው።
- ይህ ቢፐር የተባለ መሳሪያ ከታች ለተጠቀሱት ዓይነት ሰወች በነፃ ይሰጣል፡
መብቱ የሚደርሰው ማን ነው
- መስማት የተሳናቸውና የሚያቅታቸው በሚቀጥሉት ሁለት መመጠኛወች ስር ያሉ፡
- ዕድሜያቸው ከ 12 በላይ ከሆነ
- የመስማት ችግራቸው ቢያንስ 50 ዲፂበል የሆነ (ከሁለቱ ጀሮወች የተሻለው)
መብቱን ለማግኘት የሚያስፈልገው ሂደት
- በአዳጋ ጊዜ የሚያገለግል ቢፐር የተባለውን መሳሪያ ለማግኘት ፎርም መሙላት ያስፈልጋል።
- ፎርሙን ከአሰማም ሁኔታ ምርምራ ውጤት ጋር ማያያዝ ያስፈልጋል። የመገናኛ እርዳታወች አገልግሎት[ע] የሚደርሳቸው ሰወች የአሰማም ምርመራ ውጤት መላክ አያስፈልጋቸውም።
- ፎርሙን ከአሰማም ሁኔታ ምርመራ ውጤት ጋር በማያያዝ፣ ወደ ማሃበራዊ ጉዳይ መ\ቤት አጋፍ ሺኩም መላክ ያስፈልጋል።
- የፖስታ አድራሻ - የማሃበራዊ ጉዳይ መ\ቤት/ ሚስራድ ሃረቫሃ ቨሃሽሩቲም ሃሄቭራትይም አጋፍ ሺኩም ፖ.ቁ 1260 የሩሻላይም 9101201 ነው።
- ፋክስ - 02-5085112
የመንግስት አካሎች
የተገኘው
- ይህ ትርጉም የተካሀደው ኬሬን ሀሃዳሻ ለእስራኤል በመሰረተው ሻቲል በተባለው ድርጂት እርዳት ሲሆን እንዲሁም UJC- የሰሜን አሜሪካ ይሁዳውያን ተዋህዶ ድርጂት በሰጠው እርዳታ ነው።